News

እስራኤል በኃይል በያዘችው ዌስት ባንክ ከ3 ሺህ በላይ ቤቶችን ለመገንባት መወጠኗ ሰፈራን በማስፋፋት "የፍልስጤምን የአገርነት ጥያቄ የሚቀብር ነው" በማለት የአገሪቱ የቀኝ አክራሪ ሚኒስትር ቤዛሌል ስሞትሪች አወደሱ። ...